በወሩ መጨረሻ ላይ የነዳጂ ዋጋ ክለሳ ይደረጋል በሚል ዕሳቤ በአፋር ክልል የተለያዮ ቦታዎች ነዳጅ ጭነዉ ተደብቀዉ የነበሩ ከ50 በላይ ቦቴ መኪኖች ከተደበቁበት ...
ከ50 ግዛቶች የተላኩትን የድምጽ ቆጠራ ውጤቶችን የማረጋገጡን ሥነ ሥርዓት የመምራት ኅላፊነት የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዝደንት በመሆኑ፣ በፕሬዝደንታዊ ምርጫው ...
የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር፣ በክልሉ በዳኞች ላይ የሚፈጸመው እስርና እንግልት እንዲቆም ላቀረበው አቤቱታ ከጊዜያዊ ምላሽ በስተቀር ለችግሩ ዘለቄታዊ ...
ባለፉት ወራት በተለይ በታላቁ ስምጥ ሸለቆ በሚገኘው የአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ነው። በአዋሽ፣ መተሐራ እና አቦምሳ ...
የሶሪያ የሽግግር መንግስት ሚኒስትሮች ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድን ከስልጣን ካነሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኳታር ባደረጉት ጉብኝት ዩናይትድ ስቴትስ ...
በአፋር ዞን ሶስት አዋሽ ፈንታሌ እና ዱለቻ ወረዳዎች እንዲሁም በአጎራባች ክልሎች የተከሰተው ከፍተኛ ስጋት የደቀነው የመሬት መንቀጥቀት ባለፉት 24 ሰዓታት ...
በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ የሆነው የገና በዓል በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 በድምቀት ይከበራል፡፡ የእግዚ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለይ ...
በተለያዩ ጊዜያት ከኦነግ ጋር የተደረጉ ድርድሮች ፤ ከኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር ኦብነግ ጋር የተደረገ ድርድር እና ስምምነት ፤ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ...
የቀድሞ የግሪክ ጠቅላይ ሚንስትር እና ሀገራቸው ወደ አውሮፓ የጋራ መገበያያ ገንዘብ እንድትቀላቀል ያደረጉት ኮስታስ ሲሚቲስ በ88 አመታቸው መመሞታቸውን ...
የአሜሪካ ጦር በፈጸመው የአየር ጥቃት 10 የአል ሻባብ አባላት መገደላቸውን የሶማሊያ መንግሥት አስታውቋል። የሶማሊያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር በመግለጫው ...
ብዙም ያልተለመደ ካንሰር እንዳለባት በመታወቁ ስምንት የአካል ክፍሎቿ እንዲወገድላት የተደረገች ሴት ህክምናዋን ጨርሳ ወደ ሥራዋ ተመለሰች። ...
በቅርቡ ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀረበው የሐረሪን ክልል በኦሮሚያ የመጠቅለል አጀንዳ የነባር ሕዝቦችንና የብሔር ብሔረሰቦች የራስን ዕድል በራስ ...